“የመጡት የሕክምና ቁሳቁሶች አነስተኛ ናቸው” - የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ

Your browser doesn’t support HTML5

“የተረከብነው የሕክምና ቁሳቁስ አነስተኛ ነው” - የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ

ለቁስል ማከሚያና መሰል የሕክምና አገልግሎት መስጫ ቁሳቁስ የያዙ ሁለት ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቀሌ መግባታቸውን የገለጸው የክልሉ ጤና ቢሮ ካለው ችግር ጋር ሲተያይ ግን አቅርቦቱ በጣም አነስተኛ መሆኑን አስታውቋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/