ኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ ይፋ አደረገች

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ ይፋ አደረገች

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተንሠራፋ መጥቷል ያሉትን የሙስና አድራጎት ለመቀነስ ብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ መቋቋሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ይፋ አድርገዋል።

መንግሥት የችግሩን አሳሳቢነት ተረድቶ ኮሚቴ ማቋቋሙን እንደሚያደንቁ ለቪኦኤ የገለፁት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፕሮፌሰር መንግሥቱ ከተማ “ሥር የሰደደውን ችግር” ይፈታል ብለው እንደማያስቡ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ፀሃፊ ዶክተር ራሄል ባፌ ደግሞ የአስተሳሰብ ለውጥና ተጠያቂነት ካልሰፈነ በኮሚቴውን ውጤታማነት እንደሚጠራጠሩ አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ።