በጦርነቱ በአማራ ክልል ስለደረሰው ውድመት የሚተርክ መጽሐፍ

Your browser doesn’t support HTML5

በጦርነቱ በአማራ ክልል ስለደረሰው ውድመት የሚተርክ መጽሐፍ

ከሰሜኑ የሀገሪቱ ጦርነት ጋር በተያያዘ የደረሱ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶች በሠነድ መዘጋጀት ለመልሶ ግንባታ እንቅስቃሴዎች አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ እና መምሪያም ሊሆን እንደሚችል ምሁራን ተናገሩ።

ባለፉት ሁለት ዓመታት በተካሄደው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት በአማራ ክልል የደረሰውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት የሚያትት የመጽሐፍ በአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ፎረም አዘጋጅነት ታትሞ ተመርቋል።

የመጽሐፉ አንዱ ዓላማም ተመሳሳይነት ጉዳቶች እንዳይደርሱ መከላከል እንደሆነ ተገልጿል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]