ለደቡብ ኢትዮጵያ ውሳኔ ህዝብ ማስፈፀሚያ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተፈቀደ

Your browser doesn’t support HTML5

ለደቡብ ኢትዮጵያ ውሳኔ ህዝብ ማስፈፀሚያ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተፈቀደ

በድጋሚ የታደሰ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በመጪው ጥር 29 ቀን ለሚያካሒደው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ ማስፈፀሚያ ከመንግሥት የ 400 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት እንደተፈቀደለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

በደቡብ ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ህዝበ ውሳኔውን ለማካሔድ የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑንም የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናግረዋል፡፡

ቦርዱ ህዝበ ውሳኔውን ለማካሔድ አንድ የማስተባበሪያ ፅ/ቤት እና 24 የማዕከላት ፅ/ቤቶችን ለማደራጀት እየሰራ ቢሆንም ከመንግሥት አካላት በቂ ምላሽ እያገኘን አይደለንም ብለዋል ዋና ሰብሳቢዋ፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]