ጦርነቱ ካገረሸ ወዲህ ከትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን አራት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለፀ፡፡
ይህ ቁጥር በየቀኑ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው ብለው ተፈናቃዮች ዕርዳታ እያገኙ ባለመሆኑ ከባድ ችግር ውስጥ ይገኛሉ ብለዋል፡፡
[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ የተፈናቃይ ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ