በሶማሌ ክልል ድርቅ ይቀጥላል የሚል ሥጋት አለ

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሌ ክልል ድርቅ ይቀጥላል የሚል ሥጋት አለ

በሶማሌ ክልል ለአራተኛ ተከታታይ ጊዜ ድርቁ ሊቀጥል እንደሚችል ብሔራዊ የሜትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

የክረምት ዝናም ተጠቃሚ የሆኑ የተወሰኑ ዞኖች በከፊል ዝናም ማግኘታቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ከጥቅምት ጀምሮ የበጋ ዝናብ የሚጠብቁት ቀሪዎቹ የክልሉ ዞኖች ግን “በላኒኛ ክስተት የተነሳ የሚጠበቀውን ዝናብ ላያገኙ ይችላሉ” ይላል የብሔራዊ የሜቴሪዮሎጂ ኢንስቲትዩት ማብሪያያ።

የሶማሌ ክልል በራሱ አቅምና በረድዔት ድርጅቶች ድጋፍ የድርቅ ተጎጂዎች ድጋፍ ሳይጓደል እንዲቀጥል እንደሚሰራና በድርቁ ሃብት ንብረታቸውን ያጡትን መልሶ ለማቋቋም ጥረት እንደሚያደርግም አስታውቋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]