ጦርነቱን በድርድር ለመቋጨት በተያዘው ጥረት ዙሪያ የምሁራን አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

ጦርነቱን በድርድር ለመቋጨት በተያዘው ጥረት ዙሪያ የምሁራን አስተያየት

“በተያዘው ዓመት ጦርነቱን በድርድር ለመቋጨት ግብ መያዙ ተስፋ ሰጪ ነው” ሲሉ አንዳንድ የፖለቲካ ምሁራን አስተያየት ሰጡ።

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ ትናንት በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ንግግር ባደረጉበት ወቅት፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት በድርድር ለመቋጨት መንግሥት ጥረት ማድረጉን ይቀጥላል ማለታቸው ይታወሳል፡፡

አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡት የዓለም አቀፍ ግንኙነትና የዲፕሎማሲ ምሁራኑ በቀጣይነት መከናወን አለባቸው ስላሏቸው ጉዳዮችም አንስተዋል፡፡

የአፍሪካ ኅብረትን የሰላም ሂደት በተመለከተም ምሁራኑ የተለያየ ሃሳብ አንጸባርቀዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]