የጋምቤላው ግድያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምርመራ ውጤት

Your browser doesn’t support HTML5

የጋምቤላው ግድያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምርመራ ውጤት

በጋምቤላ ክልል ባለፈው ሰኔ 7, 2014ዓም በተፈጠረው ሁከት 57 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።

ሃምሳ ያህል ሰዎች ከፍርድ ውጭ በክልሉ ልዩ ሃይል፣ መደበኛ ፖሊስ እና ሚሊሻዎች መገደላቸውን በመረጃ ማረጋገጡን የገለፀው ኮሚሽን ሌሎች ሰባት ሰዎች ደግሞ በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች እና በጋምቤላ ነፃነት ግንባር መገደላቸውን አስረድቷል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]