የዘንድሮ የእሬቻ አከባበር 

Your browser doesn’t support HTML5

የዘንድሮ የእሬቻ አከባበር

የእሬቻ በዓል መስከረም 21 እና 22/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በምስራቅ ሸዋ ዞን ብሾፍቱ እንደሚከበር አባገዳዎች ገለፁ።

ዛሬ አባገዳዎች በአዳማ ከተማ በሰጡት መግለጫ በዓሉ በሰላማዊ መንገድ እንዲከበርም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]