ሃርቡ ከተማ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር የአዲስ ዓመት ውሎ

Your browser doesn’t support HTML5

ሃርቡ ከተማ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር የአዲስ ዓመት ውሎ

በምዕራብ ወለጋ ተፈጸመ ጥቃት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በሃርቡ መጠሌ ካምፕ ውስጥ ለሚገኙ ቁጥራቸው ከአምስት ሽህ በላይ የሚደርሱ ተፈናቃዮች የአዲሱን ዓመትን መግቢያ አስታኮ ከትናንት በስቲያ እሁድ ልዩ የምሳ ግብዣ ሥነ ስርዓት ተካሄደ።

የምሳ ግብዣውን ያደረጉት መሰረቱ ካናዳ ውስጥ የሆነው ኢትዮ ካናዳ ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት አግማስ ኢትዮጵያ ከተባለ አገር በቀል ድርጅትጋር በመተባበር ነው፡፡

በእለቱ በምዕራብ ወለጋ የአካባቢው ነዋሪ በነበሩት በእነዚህ ዜጎች ላይ በደርሰው ጥቃት ወላጆቻቸውን ያጡ ከ300 በላይ ህጻናትን ለአንድ ዓመት በቋሚነት ለመደገፍም ቃል ተገብቷል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]