ጋምቤላ ውስጥ ጎርፍ 11 ሺህ ሰው አፈናቀለ

Your browser doesn’t support HTML5

ጋምቤላ ውስጥ ጎርፍ 11 ሺህ ሰው አፈናቀለ

ጋምቤላ ክልል በስድስት ወረዳዎች ውስጥ ትናንትና ከትናንት በስተያ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከ11 ሺህ በላይ ሰው መፈናቀሉን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ሚቲኦሮሎጂ ኢንቲቲዩት መደበኛና ከመደበኛ በላይ መጠን ያለው ዝናብ እየተመዘገበ መሆኑን በመግለፅ ሰዉ ከጎርፍና ከመሬት መንሸራተት እራሱን እንዲጠብቅ አሳስቧል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/