ጉጂ ውስጥ የተከሰተ የምግብ እጥረት ነዋሪዎችን እየጎዳ መሆኑ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

ጉጂ ውስጥ የተከሰተ የምግብ እጥረው ነዋሪዎችን እየጎዳ መሆኑ ተገለፀ

በኦሮምያ ክልል ጉጂ ዞን ሰባ ቦሩ ወረዳ ውስጥ በተከሰተ የምግብ እጥረት ምክኒያት የሰዎች ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ሲገልፁ፤ ክልሉ የምግብ እጥረቱን እንጂ ሰዎች ስለመሞታቸው መረጃ የለኝም ብሏል።

ስሙን በቅርቡ ወደ ቡሳ ጎኖፋ የቀየረው እና በቀድሞ አጠራሩ የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽ/ቤት በምግብ እጥረት ሳቢያ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ጠቅሶ ወደ 29 ሺሕ የሚጠጉ አባ ወራዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/