አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን በአዳማ

Your browser doesn’t support HTML5

አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን በአዳማ

ዛሬ በአዳማ ጉብኝት ያደረጉት በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ከከተማዉ አስተዳደር ጋር በሠላምና ፀጥታ እንዲሁም በልማት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል ።

የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) በአዳማ የገነባውን የሕክምና ላቦራቶሪ’ም ጎብኝተዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/