ስደተኞች እና ፍልሰተኞች በጤና ጥበቃ አገልግሎት እየተሰቃዩ ነው

  • ቆንጂት ታዬ

Your browser doesn’t support HTML5

ስደተኞች እና ፍልሰተኞች በጤና ጥበቃ አገልግሎት እየተሰቃዩ ነው

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች በጤና ጥበቃ አገልግሎት እጦት ምክንያት በበሽታ እየተሰቃዩ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ።

በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች በቂ የጤና አገልግሎት ባለማግኘታቸው የሚሰቃዩ መሆኑን አንድ አዲስ ጥናት አመለከተ።

ስደተኞቹ እና ፍልሰተኞቹ በተጠለሉባቸው ማኅበረሰቦች አካባቢ ያሉት የጤና አገልግሎቶች በሚገባ ተደራሽ ባለመሆናቸው በየቀኑ የሚገጥሟቸውን የጤና ችግሮች እና ፈታኝ ሁኔታዎች ጥናቱ አጉልቶ አሳይቷል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/