አምስት የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አመራሮች ከሥራ ታገዱ

Your browser doesn’t support HTML5

አምስት የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አመራሮች ከሥራ ታገዱ

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ጅሌ ጥሙጋና በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም አጎራባች አካባቢዎች ሰሞኑን ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት መከላከል አልቻሉም፣ መንግሥታዊ ኃላፊነታቸውንም አልተወጡም የተባሉ አምስት የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አመራሮች ከሥራ መታገዳቸውን የኦሮሞ ብኄረሰብ ዞን አስታወቀ፡፡

የሰሜን ሸዋ ዞን በተመሳሳይ የዞኑን ፖሊስ ኃላፊ ከስልጣናቸው ማንሳቱን ጠቅሶ ርምጃው እስከ ቀበሌ ድረስ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/