በ18ኛው የኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል

በዩናይትድ ስቴትስ ኦሪገን ኢዩጂን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች።

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ አዩጂን - ኦሬገን ላይ እየተካሄደ ባለው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና በሴቶች አሥር ሺህ ሜትር የተሰለፈችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።

አትሌት ጎተይቶም ገብረስላሴ ለኢትዮጵያ ሦስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች