ጦርነት በነበረባቸው የአፋር እና የአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተቀብረውና ተጥለዋል በተባሉ ፈንጂዎች ምክንያት ሰዎች እየሞቱ መሆኑን ነዋሪዎችና የአካባቢዎቹ አመራሮች ገለፁ።
በፍንዳታው ምክንያት እስካሁን ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከ80 በላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱም ተገልጿል፡፡
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5
የተቀበሩና በየቦታው የተጣሉ ፈንጂዎች ሰዎችን እየገደሉ ነው