የዘንድሮው ድርቅ በሚሊዮኖች የሚገመቱ የሶማሊያን እንስሣት ገድሏል

Your browser doesn’t support HTML5

የዘንድሮው ድርቅ በሚሊዮኖች የሚገመቱ የሶማሊያን እንስሣት ገድሏል

እንደ ወትሮው ቢሆን ኖሮ ሶማሊያ በተለይም በኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰሞን የቁም እንስሳት ወደ መካከለኛው ምስራቅ በመላክ ላይ ዋነኛዋ አገር ነበረች።

ይሁንና አንዳንዱን የሶማሊያ የከብት አርቢዎች ለብርቱ ችግር የዳረገው እና ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ጭምር ምክኒያት የሆነው በአፍሪካ ቀንድ ካሁን ቀደም ታይቶ የማያውቅ መሆኑ የተነገረለት የዘንድሮው ድርቅ አገሪቱ የነበራትን በሚሊዮኖች የሚገመት የእንስሣት ሃብት ገድሏል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/