የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፍርድ ቤት ቀርበው መሰከሩ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፍርድ ቤት ቀርበው መሰከሩ

በእስር ላይ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የፍርድ ቤት ክርክር የመከላከያ ምስክርነት እንዲሰጡ በተደጋጋሚ ጥሪ ሲደረግላቸው የቆዩት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው መስክረዋል።

አቶ ኃይለማሪያም የመከላከያ ምስክርነታቸውን ለመስጠት ፍ/ቤት በመቅረባቸው ከችሎቱ ዳኞችና ከአቃቤ ሕግ አድናቆት ተቸሯቸዋል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/