በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው “ሹመት መንዱቃ” ቀበሌ ስድስት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን እና አምስት ደግሞ መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት እና ነዋሪዎች ገለፁ።
ጥቃቱን የፈፀሙት "የሱዳን እና የኢትዮጵያ ፅንፈኛ ታጣቂዎች" ናቸው ሲሉ የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ተናግረዋል።
ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ በተፈፀመው በዚህ ጥቃት፤ ታጣቂዎቹ ከ30 በላይ ቤቶችን ማቃጠላቸውን እና የቁም ከብቶችንም ነድተው መውሰዳቸውን አንድ ነዋሪ ገልፀዋል።
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5