ኢሰመኮ የተያዙ ጋዜጠኞች ጉዳይ እንደሚያሳስበው ገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢሰመኮ የተያዙ ጋዜጠኞች ጉዳይ እንደሚያሳስበው ገለፀ

ፌዴራልና የክልል የፀጥታ ባለሥልጣናት የተያዙ ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ በአፋጣኝ እንዲያሳውቁና ተዓማኒ ክስ የማይቀርብ ከሆነ ደግም በአስቸኳይ እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል።

ጋዜጠኞችንና የሚድያ ሠራተኞችን ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጪ ማሰር፣ ለተራዘመ የቅድመ ክስ እሥር መዳረግ፣ መደበኛ ባልሆኑ ማቆያዎች ውስጥ ማሰርና እስሩ ከመገናኛ ብዙኃን አዋጁ ጋር በሚቃረን መልኩ መከናወን የሚያሳስቡት ችግሮች እንደሆኑ ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።