በቄለም ወለጋ ሃዋ ገላን ወረዳ ውስጥ ዛሬም ድረስ አስክሬን መገኘቱን ነዋሪዎች ገለፁ

የኢትዮጵያ ካርታ

በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ መንደር 20 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከትናንት በስቲያ በደረሰው ጥቃት የተገደሉ ሰዎች አስክሬን ዛሬም ከጫካ ውስጥ መገኘቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።

አንዲት ህፃን የሟች እናቷን ጡት ስትጠባ እንደተገኘችም ነዋሪዎቹ አክለው ገልጸዋል። የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች አካባቢውን እንደተቆጣጠሩ የሚናገሩት ነዋሪዎቹ መቻራን ከተማ ላይ የተሰባሰቡ ተፈናቃዮች አስቸካይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸውምአስረድተዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

Your browser doesn’t support HTML5

በቄለም ወለጋ ሃዋ ገላን ወረዳ ውስጥ ዛሬም ድረስ አስክሬን መገኘቱን ነዋሪዎች ገለፁ