በኦሮምያ ክልል ያለው ግጭት በጥበብ እና በሰላም እንዲፈታ ኦነግ ጠየቀ

የኢትዮጵያ ካርታ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ በኦሮምያ ክልል ውስጥ እየተባባሰ መጥቷል ያለው ግጭት በአፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጠው ጠየቀ። በክልሉ ውስጥ ያለው ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታም ጠይቋል።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በበኩሉ የኦሮሞ ሕዝብ በኦሮምያ ክልል ውስጥ በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ የሚደርሰውን ጭፍጨፋ መቃወም እንደሚገባው አሳስበዋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል ያለው ግጭት በጥበብ እና በሰላም እንዲፈታ ኦነግ ጠየቀ