ለሰብዓዊነት ሲባል የተደረሰው የተኩስ አቁም በመያዙ ዕርዳታ ወደ ትግራይ እየገባ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ለሰብዓዊነት ሲባል የተደረሰው የተኩስ አቁም በመያዙ ዕርዳታ ወደ ትግራይ እየገባ ነው

ቀደም ሲል መደረስ ወደማይቻልባቸው በጦርነት የተጎዱ የሰሜናዊ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ሰብዓዊ ዕርዳታ እየደረሰ መሆኑን አንድ ተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት፣ ዩኒሴፍ ከፍተኛ ባለሥልጣን ገለጹ።

ባለሥልጣኑ አክለውም “ለሰብዓዊነት ሲባል የኢትዮጵያ መንግሥት ከትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ህወሓት ጋር ለደረሰው የተኩስ አቁም ምስጋና ይግባውና በብዙ መቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ህይወት አድን እየገባላቸው ነው” ብለዋል።

/ዘገባው የሚሊሳ ሽላይን ነው ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/