የአፍሪካ የጋራ ገበያ፤ ተስፋና መዋለል

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ የጋራ ገበያ፤ ተስፋና መዋለል

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተመሥርቶ ሥራውን በይፋ ከጀመረ ከዓመት በላይ ሆኖታል።

የአህጉራዊው የጋራ ገበያ ግብ የቢሮክራሲውን ማነቆ መስበርና ሚሊዮኖችን ከድኅነት ማውጣት እንደሆነ በዓላማዎቹ ዝርዝር ላይ ሠፍሯል። ይሁን እንጂ ባቀፈው የአገሮች ብዛት በዓለም ትልቁ የሆነው የንግድ ስምምነት አዝጋሚ መሆኑ እየተነገረ ሲሆን በውጤታማነቱም ላይ የተለያዩ ስሜቶች እየተንፀባረቁ ነው።

ከአቢዦን አይቮሪኮስት የተጠናቀረውን ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ከተያያዘው ፋይል ያገኙታል።