ሦስት ፖለቲከኞች አፋር ክልል ውስጥ ባሉ ማቆያ ሥፍራዎች ውስጥ ይገኛሉ ያሏቸው የትግራይ ተወላጆች ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲከበር ክትትል እንዲያደርግ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረቡ፡፡
ኮሚሽኑ በበኩሉ ጉዳዩን እየተከታተለው መሆኑን ጠቁሞ፣ በሰመራ ማቆያ ስፍራዎች ያሉት የትግራይ ተወላጆች ለሕይወታቸው በሚያሰጋ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ አስታውቋል።
የክትትል ግኝቱን ወደፊት እንደሚገልፅ የተናገረው ኮሚሽኑ፣ የሚመለከታቸው አካላት ለጉዳዩ አፋጣኝ እልባት እንዲሰጡትም ጥሪ አቅርቧል።
/ዝርዝሩን ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5