ቡርጅ የተፈፀመው ጥቃት በሽማግሌዎች እስኪፈታ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ተቋርጧል

የኢትዮጵያ ካርታ

ከሁለት ሳምንት በፊት በቡርጂ ልዩ ወረዳ ሶየማ ከተማ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የተፈጠረውን ውጥረት ለመፍታት የሀገር ሽማግሌዎች በጥረት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።

አባ ገዳ ጅሎ መንዶ ከአካባቢው ማኅበረሰብ የተውጣጡ የተለያዩ ሰዎችን ተቀብለው ማነጋገራቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በሌላ በኩል የቡርጂ ልዩ ወረዳ አስተዳደር ጥቃቱን ተከትሎ ወስጃለው ባለው እርምጃ ከሰባ በላይ ሰዎች በቁጥጥር ውሎ ለፍርድ እያቀረበ መሆኑን ቢገልፅም ነዋሪዎቹ ግን አሁንም በአካባቢው ውጥረት እንዳለ ይገልፃሉ።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይከታተሉ/

Your browser doesn’t support HTML5

ቡርጅ የተፈፀመው ጥቃት በሽማግሌዎች እስኪፈታ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ተቋርጧል