የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር በ390 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ለመመስረት መዘጋጀቱን አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር በ390 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ለመመስረት መዘጋጀቱን አስታወቀ

ደቡብ ኦሞ ውስጥ ተፈጥሮ ከነበረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በ390 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ አጠናቆ ክስ ለመመስረት መዘጋጀቱን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።

በሌላ በኩል በዞኑ ተፈጥሮ በነበረው ሁከት እና ጥቃት የተጎዱና የተፈናቀሉ ዜጎች ወደቀያቸው አለመመለሳቸውና አሁንም የደህንነት ስጋት እንዳለባቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉት/