የሦስት የሚዲያ ባለሞያዎች የዋስትና ይግባኝ ክርክር ለውሳኔ ተቀጠረ

Your browser doesn’t support HTML5

የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ ፣ የ“ገበያኑ” ዩቲዩብ ሚዲያ መስራች እና አዘጋጅ ሰለሞን ሹምዬ እና የ”ሮሃ”ዋ መዓዛ መሐመድ 10 ሺሕ ዋስ አስይዘው እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ትናንት ትዕዛዝ ቢሰጥም፣ ፖሊስ ዋስትናውን በመቃወም ይግባኝ በመጠየቁ ምክንያት አልተፈቱም፡፡ /ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/