ፖሊስ ባቀረበው ይግባኝ ምክኒያት የሚዲያ ባለሞያዎቹ ሳይፈቱ ቀሩ
Your browser doesn’t support HTML5
የዋስትና ጉዳይ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ዛሬ ተሰይሞ የነበረው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት፤ የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ፣ “ገበያኑ” የተሰኘ የዩቲዩብ ሚዲያ መስራችና አዘጋጅ ሰለሞን ሹምዬ እና የ”ሮሃ” ዩቲዩብ ሚዲያ አዘጋጅ መዓዛ መሐመድ የአስር ሺህ ብር ዋስ አስይዘው እንዲፈቱ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።
ሆኖም ፖሊስ ዋስትናውን በመቃወም ይግባኝ በመጠየቁ ምክኒያት ከእስር ቤት አለመውጣታቸው ታውቋል፡፡