በመንግሥት ሆስፒታሎች ይሰጥ የነበረውን የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በአምስት እጥፍ እንደሚያሳድግ የተገለፀው በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የተመረቀው ማዕከል ለታካሚዎች ትልቅ እፎይታ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የኩላሊት ሕመምተኞች በጎ አድራጎት ማኅበር መስራች አቶ ሰለሞን አሰፋ ተናግረዋል።
ማዕከሉ በቀን እስከ 90 ሰዎችን የማገልገል አቅም እንዳለው ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5
በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የተመረቀው የኩላሊት እጥበት ማዕከል