የዋጋ ግሽበቱን ለመቆጣጠር ሰላም ማስፈን ብቸኛ መፍትሄ መሆኑን አንድ ባለሞያ ገለፁ

ዶ/ር ጉቱ ቴሶን

በኢትዮጵያ የተከሰተውን የዋጋ ግሽበት ለመቆጣጠር ለስንዴ እና ለዘይት ግዢዎች ከሚደረግ ማበረታቻ ጀምሮ መንግሥት እየወሰድኳቸው ነው የሚላቸውን እርምጃዎች በየጊዜው ይፋ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ይሁን እንጂ “አሁን ያለው የኑሮ ውድነት፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ነው” የሚሉት የምጣኔ ሀብት ባለሞያው ዶ/ር ጉቱ ቴሶ፣ እርምጃዎቹን በዝርዝር በመተቸት፤

“መንግሥት ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጎ በመተው ሰላም በማስፈኑ ላይ ቢያተኩር ይሻለዋል” ሲሉ ምክረ ሐሳብ ለግሰዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዋጋ ግሽበቱን ለመቆጣጠር ሰላም ማስፈን ብቸኛ መፍትሄ መሆኑን አንድ ባለሞያ ገለፁ