በኦሮምያ ክልል ለተረጂዎች የቀረበን ድጋፍ በመመዝበር የተጠረጠሩ 54 ኃላፊዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል ለተረጂዎች የቀረበን ድጋፍ በመመዝበር የተጠረጠሩ 54 ኃላፊዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

የኦሮምያ ክልል የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ወይንም በአዲሱ አጠራሩ ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተለያዩ ቦታዎች ለተረጂዎች ሊሰጥ የነበረውን እርዳታ የመዘበሩ ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ።

ምክትል ኮሚሽነር አቶ ገረሙ ኦልቃ ዘረፋው በተለይ ድርቅ ባለባቸው አካባቢዎች መባባሱን ተናግረዋል። እስካሁን በተደረገው ማጣራትም 54 ኃላፊዎች በቁጥጥር ውለው ክስ እንደተመሰረተባቸው ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።