የትግራይ ባለሥልጣናት ታጣቂዎቻቸውን ከአፋር አስወጥተናል ይላሉ፤ የመንግሥት ቃል አቀባይ አስተባብለዋል

ፎቶ ፋይል፦ ሰመራ ከተማ

ፎቶ ፋይል፦ ሰመራ ከተማ

ኃይሎቻቸውን ከአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ማስወጣታቸውን ትግራይን እያስተዳደሩ ያሉት ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የህወሓት ታጣቂዎች አፋር ውስጥ ይዘዋቸው ከቆዩ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ አልወጡም ሲሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ፅህፈት ቤት እና የአፋር ክልል ባለሥልጣናት አስተባብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ባለሥልጣናት ታጣቂዎቻቸውን ከአፋር አስወጥተናል ይላሉ፤ የመንግሥት ቃል አቀባይ አስተባብለዋል