ኤኮዋስና የናይጀሪያ ሳይበር ህግ

Your browser doesn’t support HTML5

ኤኮዋስና የናይጀሪያ ሳይበር ህግ

በናይጄሪያ በኢንተርኔትና የኮምፕዩተሮች ሥርዓት ላይ የሚፈፀሙ ሳይበር ወንጀሎች ህግ ላይ የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የምጣኔኃብት ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) ፍርድ ቤት ያሳለፈው ውሳኔ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ማስደሰቱ ተነግሯል።

ሆኖም ተሟጋቶቹ የናይጄሪያ መንግሥት አሥራ አምስት አባል ሃገሮች ያሉትን አካባቢያዊ ተቋም ውሣኔ ተግባራዊ ላያደርግ ይችላል የሚል ሥጋት እንዳደረባቸው እየገለፁ ነው።

ከአቡጃ ቲመቲ ኦቢዙ የላከውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ አቀናብራዋለች።