ኢትዮጵያ ውስጥ ከግማሽ ሚሊየን በላይ የኦቲዝም ተጋላጮች አሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ ከግማሽ ሚሊየን በላይ የኦቲዝም ተጋላጮች አሉ

ኢትዮጵያ ውስጥ 600 ሺህ የሚሆኑ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ህፃናት እንዳሉ መረጃዎች ያሳያሉ።

ይህንን የጤና ችግር ለመጋፈጥ ታስቦ (ቁጥራቸው እጅግ አነስተኛ ቢሆንም) ከተመሠረቱ ተቋማት ሌላ ብዙ ኢትዮጵያዊያንም የበኩላቸውን ለማበርከት በየግላቸው እየተጣጣሩ ነው።

በዩናይትድ ስቴትስ የአትላንታ-ጆርጅያዋ ነዋሪ ወ/ሮ ኤደን አባተ አንዷ ናቸው።

ደረጀ ደስታ አነጋግሯቸዋል።