አቡነ ፍራንሲስ የዩክሬኑን እልቂት አወገዙ

አቡኑ ከቡቻ የተላከነው የተባለውን ሰንደቅ ይዘው

አቡኑ ከቡቻ የተላከነው የተባለውን ሰንደቅ ይዘው

አቡኑ ከቡቻ የተላከነው የተባለውን ሰንደቅ ይዘው

አቡኑ ከቡቻ የተላከነው የተባለውን ሰንደቅ ይዘው

የሮማው ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ “የቡቻው እልቂት” ብለው የጠሩትን የዩክሬኑን የሩሲያ ድርጊት አወገዙ፡፡