ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሺህ ሰዎች በቲቢ በሽታ እንደሚሰቃዩ ተገለፀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሺህ ሰዎች በቲቢ በሽታ እንደሚሰቃዩ ተገለፀ

ዛሬ በተከበረው የሳምባ በሽታ ቀን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዙ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በበሽታው እንደሚሰቃዩ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

የሳምባ በሽታ በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር መጋቢት 24 የሚታሰብበትን የዛሬዋን ዕለት ተንተርሶ ግሎባል ፈንድ በመባል የሚታወቀው ዓለም አቀፍ መርኃ ግብር ባወጣው መግለጫ

“መንግሥታት በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰው የፈጀውን የመተንፈሻ አካላት በሽታ ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት እንዲያድሱ” ሲል ጥሪ አቅርቧል።