በኢትዮጵያ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ መጠን ላይ ጥናት ለማድረግ ሥምምነት ተፈረም

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ መጠን ላይ ጥናት ለማድረግ ሥምምነት ተፈረም

በኢትዮጵያ የኦጋዴን ተፋሰስ ያለውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ መጠን እና ኢኮኖሚያዊ ግምገማን የሚያሳይ ጥናት ለማድረግ በአሜሪካ ኩባንያና በማዕድን ሚኒስቴር መካከል ሥምምነት ተፈጸመ።

በሥምምነት ሥነ ስርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ ጄኮብሰን የተገኙ ሲሆን፣ ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ ያለው ጥናት እንዲደረግ ከማስቻል ባለፈ በሃገራቱ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንደሚያጠናክርም ተገልጿል፡፡