የብልፅግና ፓርቲ በአካሔደው አንደኛ ጉባዔው፣ “የትግራይ ህዝብ እየከፈለ ነው” ያለውን “ያልተገባ ዋጋ” ለማስቀረት ሁሉንም የሰላም አማራጮች ለመጠቀም መስማማቱን አስታውቋል፡፡
የብልፅግና ፓርቲ አሉ የተባሉ የሰላም አማራጮችን በመጠቀም የትግራይን ሕዝብ ችግር እንፈታለን ማለቱ በተመለከተ፣ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎችና ፖለቲካ ሰዎችን አስተያየት ጠይቀናል።
Your browser doesn’t support HTML5
በሰላም ጉዳይ ላይ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት