አቶ ዳውድ ኢብሳ የፀጥታ ሠራተኞች ክትትል ሥር እንደሚገኙ ፓርቲያቸው አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ዳውድ ኢብሳ የፀጥታ ሠራተኞች ክትትል ሥር እንደሚገኙ ፓርቲያቸው አስታወቀ

በቤት ውስጥ እስር ላይ እንደሚገኙ የተገለፀው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከአንድ ዓመት በኋላ ትናንት አደባባይ ቢታዩም አሁንም ግን በመንግሥት የፀጥታ ሠራተኞች ክትትል ሥር እንደሚገኙ ፓርቲያቸው አስታወቀ።

በሌላ ዜና የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ባቴ ኡርጌሳ በዋስ ከእስር ተለቀው ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ፓርቲው አስታውቋል።