የህወሓት ታጣቂዎች ቀደም ሲል ገብተውባቸው ከነበሩና አሁንም እንደያዟቸው ካሉ የሰሜን ወሎና የዋግ ህምራ ዞኖች አካባቢዎች ተፈናቅለው ወደ አጎራባች አካባቢዎች የሄዱ ለብርቱ ችግር መዳረጋቸውን እየገለፁ ነው።
የሚፈናቀለው ሰው ቁጥር መጨመሩን በቆቦ፣ በሰቆጣ፣ በደባርቅ 60ሺ የሚጠጋ ተፈናቃይ በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆኑን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የሰሜን ወሎና የዋግ ህምራ ዞኖች ተፈናቃዮች ብርቱ ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ