የገላን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተራራ ኔትወርክ አዘጋጅ ታምራት ነገራ ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ታምራት ነገራ ለ76 ቀናት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቢቆይም እስከ ዛሬ መደበኛ ክስ አልቀረበበትም።
የተከሳሽ ተከላካይ ጠበቃ አቶ ገመቹ ጉተማ ፍርድ ቤት የነበረውን ሂደት ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
ታምራት ነገራ ለተጨማሪ 14 ቀናት በእስር እንዲቆይ ፍ/ቤት ፈቀደ