የባሌ ድርቅ እንስሳቶችን እየጨረሰ መሆኑ ተገለፀ

በምስራቅ ባሌ ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ40 ሺሕ በላይ እንስሳት መሞታቸውንና ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ሞት አፋፍ ላይ መሆናቸውን ዞኑ አስታወቀ።

በምስራቅ ባሌ ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ40 ሺሕ በላይ እንስሳት መሞታቸውንና ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ሞት አፋፍ ላይ መሆናቸውን ዞኑ አስታወቀ።

የዞኑ አርብቶ አደር ጉዳይ ቢሮ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፀው ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት ለመከላከል 86ሺ የሚደርሱ እንስሳት ወደ ደጋማው የኦሮምያ ዞኖች እንዲሄዱ መደረጉንና ቀሪዎቹም ባሉበት ቦታ መኖና ውሃ እንዲቀርብላቸው ጥረት እየተደረገ ነው ብለዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የባሌ ድርቅ እንስሳቶችን እየጨረሰ መሆኑ ተገለፀ