ትግራይ ውስጥ የምግብ እጥረትን ለማቃለል እየተደረገ ያለ ተጓዳኝ ጥረት

Your browser doesn’t support HTML5

ትግራይ ውስጥ የምግብ እጥረትን ለማቃለል እየተደረገ ያለ ተጓዳኝ ጥረት

በኅብረተሰቡ ዘንድ እንደ ዓረም የሚቆጠሩ ተክሎችንና ቅጠላ ቅጠሎችን ለምግብነት እንዲውል በማድረግ ላይ የሚገኙ ባለሙያዎች ከቅጠላ ቅጠሎቹ የሚሠሩትን ምግቦች ትግራይ ውስጥ ለተፈናቃዮች እያስተዋወቁ ነው።

ምግቡ በአሁኑ ሰዓት በክልሉ የተከሰተውን የምግብ እጥረት ችግር ለማቃለል እንደሚያግዝና ቅጠላ ቅጠሎቹ ሌሎች ሃገሮች ውስጥ ጤንነትን ለመጠበቅ እንደሚረዱ ባለሙያዎቹ ተናግረዋል።