እሥር ቤት ውስጥ ረሀብ አድማ ላይ የነበሩ በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራር አባል የሆኑ ስድስት እሥረኞች ጀምረውት የነበረውን የረሃብ አድማ ማቋረጣቸው ተነግሯል። ለበረታ የጤና ችግር የተጋለጡ መኖራቸውም ተገልጿል።
ረሃብ ላይ የነበሩ የኦነግ መሪዎች አድማቸውን አቋረጡ
Your browser doesn’t support HTML5
ረሃብ ላይ የነበሩ የኦነግ መሪዎች አድማቸውን አቋረጡ