በዓለም ዙሪያ የግጭቶች መስፋፋት፣ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸው የተፈጥሮ አደጋዎች እና በቅርቡ የተከሰተው የኮቭድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ በረሀብ የሚጠቁ ሰዎችን ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ ቢያደርግም በተለይ ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ በአፍሪካ በቂ ምግብ የማያገኙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው መረጃ ያሳያል። ይሄ ሁኔታ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ላይ እያስከተለው ያለው ተፅእኖ ምን ይመስላል? ሀገራቱ በምግብ እራሳቸውን እንዲችሉና ምን ማድረግ ይቻላልስትል ስመኝሽ የቆየ 'አክሽን አጌንስት ሀንገር' የተሰኘ ድርጅት የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀላፊ የሆኑትን ሀጂርማሊምን አናግራቸዋለች፣
ድርቅ፣ ግጭት እና ኮቪድ 19 - በአፍሪካ ቀንድ ረሀብ እንዲባባስ እያደረጉ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በዓለም ዙሪያ የግጭቶች መስፋፋት፣ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸው የተፈጥሮ አደጋዎች እና በቅርቡ የተከሰተው የኮቭድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ በረሀብ የሚጠቁ ሰዎችን ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ ቢያደርግም በተለይ ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ በአፍሪካ በቂ ምግብ የማያገኙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው መረጃ ያሳያል። ይሄ ሁኔታ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ላይ እያስከተለው ያለው ተፅእኖ ምን ይመስላል?