የዓለም ባንክ በሶማሌ ክልል የደረሰውን ድርቅ ለመመከት የሚያስችል የሚውል 63 ሚሊዮን ደላር ወይም ከ3.3 ቢሊዮን ብር በላይ መመደቡን አስታውቋል።
ከዚህ ውስጥ ከግማሽ የሚበልጠው ወዲያው እንደሚለቀቅ ገልጿል።
የዩናይትድ ስቴትስ የዓለምአቀፍ ልማት ኤጀንሲ /ዩኤስኤአይዲ/ም የድርቁን ጉዳት ለመቀነስ በሚል ተጨማሪ 39 ሚሊዮን ደላር ወይም 2 ቢሊዮን ብር ገደማ እንደሚልክ አመልክቷል።
Your browser doesn’t support HTML5
የዓለም ባንክና አሜሪካ በሶማሌ ክልል ድርቁን ለመቋቋም ድጋፍ ሰጡ