በሶማሌ ክልል ጉዳዮች ላይ የክልሉ ፕሬዚዳንት ለቪኦኤ ማብራሪያ ሰጥተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሌ ክልል ጉዳዮች ላይ የክልሉ ፕሬዚዳንት ለቪኦኤ ማብራሪያ ሰጥተዋል

ሶማሌ ክልል ውስጥ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለሚደረገው ጥረት ካቢኔው 500 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ማፅደቁን አስታውቋል።

ክልሉ ከዚህ በፊት ከራሱ ካዝናና ከፌደራል መንግሥቱ የተገኘ እስካሁን ጥቅም ላይ ያዋለውና ሊያውል ያዘጋጀው አጠቃላይ ተጨማሪ በጀት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ መደረሱ ተገልጿል።

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ መሃመድ በድርቁ፣ በመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች፣ ሰሞኑን በተሰማ የተቃውሞ እንቅስቃሴና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በተለይ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል።

ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡት።