ከረዩ ውስጥ ሰላማዊ ሰዎችና የፀጥታ ኃይሎች ተገደሉ

የከረዩ አባ ገዳ ከዲር ሃዋስ ቦሩ

በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ከረዩ አካባቢ በክልሉ ልዩ ኃይሎችና ባለሥልጣናቱ ሸኔ በሚሏቸው፤ እራሳቸውን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እያሉ በሚጠሩት ታጣቂዎች መካከል ሰሞኑን በተፈጠረ ግጭት በህይወትና በአካል ላይ ጉዳይ መድረሱ ተነግሯል።

በፈንታሌ የከረዩ አባ ገዳ አቶ ከዲር ሃዋስ ቦሩ ግድያ ላይ የመንግሥቱ የፀጥታ ኃይሎችና ታጣቂዎቹ እየተወነጃጀሉ ነው።

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ከረዩ ውስጥ ሰላማዊ ሰዎችና የፀጥታ ኃይሎች ተገደሉ